المدة الزمنية 3:12

Ethiopia | ፀጉርን በአንድ ወር ውስጥ ማሳደጊያ መንገድ

بواسطة Eyoha Media
443 428 مشاهدة
0
4.3 K
تم نشره في 2019/09/27

የሳሳ ፣ የተበጣጠሰ እና ከግንባር የሸሸ ፀጉርን በአጭር ግዜ ለማሳደግ በተለያዩ ምክንያቶች ፀጉር ጉዳት ይደርስበታል ለምሳሌ አርቴፊሻል ፀጉር የሚቀጥሉ ሰዎች ፀጉራቸውን ከተቀጠለው ፀጉር ጋር ለማመሳሰል በተደጋጋሚ ሙቀት ያለው የፀጉር ማስወቢያ ለመጠቀም ይገደዳሉ፡፡ በዚህም ምክንያት ፀጉር ውበቱን እያጣ እየተበጣጠሰ ፣ እየሳሳ ወይም ጉዳቱ ሲብስም እየተመለጠ ይሄዳል፡፡ ፀጉር አለማማር ደግሞ የፀጉራችንን ውበት ሙሉ ለሙሉ ስለሚያጠፋ ይህን ችግር በቶሎ መቅረፍ ይኖርብናል፡፡ #Ethiopia #HairStyle #ፀጉር

الفئة

عرض المزيد

تعليقات - 388