المدة الزمنية 5:29

New Ethiopian Cover Music 2023 - Mahilet Nega - Wey Limta Wey Mita | ወይ ልምጣ ወይ ምጣ (Official Video)

608 055 مشاهدة
0
4.5 K
تم نشره في 2023/03/17

Mesob Entertainment Ethiopian Music Youtube Channel ማህሌት ነጋ _ Mahilet Nega Song - _ ወይ ልምጣ _ Wey Limta_ Producer Dawit Solomon Getnet Tesfaye Orginal Music By - Meselu Fantahun Mixing and Mastering - Dereje Engdashet 9 Pictures Studio Follow us Facebook _ https://www.facebook.com/DaveGraphicsOfficial Instagram _ https://www.instagram.com/mesob_entertainment_9 Telegram _ @t.me/Dave_Official #ethiopia #bandmusic #livemusic #newvideo #lyrics #ethiopiannewmusicvideo #music #newshorts Copyright ©2023 Mesob Entertaiment #music #ethiopia #cover music #ethiopian #amazing #comedy

الفئة

عرض المزيد

تعليقات - 361
  • @
    @user-qk7kq3gv9zالعام الماضي ዘመን አይሽሪው የኤልያስ ስራ ህመሙን እና ብሶቱን የገለፀበት ስራ ነው ኤሉዬ ነፍስህ በሰላም ትረፍ 91
  • @
    @solotad9979العام الماضي ስራውና ሰሪው ሲገናኙ አንዴት ያምራል :: 100% ትቸያልሽ:: 40
  • @
    @tsegayetadesse832العام الماضي ቅመሟ ጎበዝ!!! ጥሩ ድምጽ አለሽ ወደፊትም ብዙ መስራት የምትችይ ልጅ ነሽ በርቺ፡፡❤❤❤❤❤❤❤❤❤ 31
  • @
    @ZOZO-ws6bkالعام الماضي በጣም ጥሩ ድምፅ አለሺ በረቼ እንዲት እንድሆን ባላውቅም ይህን ዘፈን ስስማ አለቅሳለሁ ኢሌያስ ነብስህን ይማረው 4
  • @
    @amansewالعام الماضي የኔ ቆንጆ view አይተሽ እንዳትደናገጭ የሚገርም ተሰጥኦ እና የሚያምር ድምፅ ነው ያለሽ ያንች ቀን ይመጣል በርች 65
  • @
    @Oumlizaaaالعام الماضي በዚህ ሙዚቃ ኤላንና ያሳለፋቸዉን ጨለማ ጊዜያቶችን ነዉ ማስታዉስበት አንቺ ግን አቤት ደስ ስትይ በርቺ የኔ ቆንጆ
    በራስ ባህል ልብስ በራሰ ዉበት ድምቅ ሲሉ ያለዉ ዉበት እኮ ማማርሽ
    34
  • @
    @hiamanotzewedu9738العام الماضي ወይ ድምፅ. ድምፅ መረዋ.. በጣም ጎበዝ. በርቺ
    ወይ ልምጣ
    ወይ ምጣ
    ከሆንክ የሄ እጣ
    በምን ጥፋቴ ነው
    ልቤ ❤️ እንዲህ እሚቀጣ
    10
  • @
    @gashutitube1221العام الماضي ድምጽሽም አንችም በጣም ነው የምታምሩት! በርች መስራትሽን ቀጥይ. ሁሉም ጊዜውን ጠብቆ ይመጣል!!! 22
  • @
    @mulusew3613العام الماضي An impressive ethiopian dressing style with a melody sound. we love you!!! 17
  • @
    @kelion7176العام الماضي ጥሩ ሙዚቃ " እጆቼን ዘርግቼ እቀበለው ነበር " ቆንጆ በርቺ !! 5
  • @
    @serawitkiflom6126العام الماضي She is wonderful Girl
    She has a sweet-sounding a mellifluous voice
    We love you
    Keep It up
    7
  • @
    @husseinmohammed5950العام الماضي A nice voice and i like it !!! Thank You sister !!! 13
  • @
    @kalkidangobezie4078العام الماضي ኤልያስ በህመም መሰቃየትክን አይቶ ነብስህን እግዛብሄር ይማረው 2
  • @
    @youssibra4919العام الماضي Such a beautiful voice! Keet it up young lady. 4
  • @
    @NIGATAYALEW-dk8myقبل 4 أشهر Best and amazing perfect ethiopian cultural music ,keep it up❤❤❤
  • @
    @hiwotlema906العام الماضي yene konjo 1 gna nesh barchi endene betam yewedadewu like sayadergat endayalf eshi benatachu❣❣❣❣ 1
  • @
    @Kibra150قبل 4 أشهر Nice song and thank you - excellent traditional dress matches the music and thanks again!!!!
  • @
    @hasabemekonenقبل 11 أشهر You are perfect with action and voice. 1
  • @
    @sablekassaye3751قبل 10 أشهر በጣም ደስ የሚል ዘፈን ድምፀ መረዋ ነሽ በርቻ ትችያለሽ❤❤❤❤❤❤❤
  • @
    @fetenealamirie2540العام الماضي It remembers me the great traditional masinqo player ,Habtemichael Demissie 4
  • @
    @wudegonder3139العام الماضي I love it, I can’t stop listening to it reputedly. 2
  • @
    @awottesfay1456قبل 9 أشهر You are extremely talented love your voice 1
  • @
    @gebretasew117قبل 11 أشهر Mahilet Nega the new Ethiopian SUPER STAR ቆነጅት ቀጠይበት I am writing this from BC - Canada ገብሬ አበበ ጣሰው 1
  • @
    @anthonymajok8853العام الماضي I love this artist 'she is calm and look respectful ❤ 1
  • @
    @nigatubenyam2302العام الماضي Great reminded me a nice time stay blessed 1
  • @
    @getachewyosef2103العام الماضي You have a pleasant voice that has the capacity to be developed into a golden voice. 2
  • @
    @anthonymajok8853العام الماضي I can stop listening to her relaxing music ❤❤❤❤ 2
  • @
    @girmamumicha1642العام الماضي you are my best !!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!
  • @
    @lizjhones9455العام الماضي ቆንጆ ድምፅ አለሽ በርችልን! congratulations የማንን ዘፈን ነው ማያስታውሰኝ? 6
  • @
    @user-hq8nf4ff5oالعام الماضي I can't stop listening to your relaxing music 1
  • @
    @gamachubeyena2628العام الماضي This is the best melodies relaxing music to detoxify intoxicating dirty ethnicity and religious fusion's animosities conflict and frictions inside Ethiopia.
  • @
    @melesemisganaw2242قبل 10 أشهر she is nice Ethiopian artist, your are smart please continue it!!
  • @
    @sebelsolo6381العام الماضي ጎበዝ ገና ብዙ ትስሪያለሺ በራስሺ አዲስ ሥራ !በርቺ ተስፉ እንዳትቆርጪ!✌ 2
  • @
    @tsehayenegash8394العام الماضي yenie marrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrr ayzosh alehulsh
  • @
    @tafeseejigu6283العام الماضي Wooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooow 100%
  • @
    @saratube7323العام الماضي አሪፍ ነዉ ግን ደግሞ የበለጠ የለም ወርቅ ጀበሩ ጥሩ አርጋ ተጫዉታዉ አለች 3
  • @
    @fasisass5378العام الماضي Just smile a little bit u r growing girl , great singer, eish u all z best
  • @
    @saramia1919العام الماضي Betami dess telalchi ! imtezfnimi atemslemi telki celota tebeb wawwwi❤❤❤
  • @
    @haylmaryamhaylyeالعام الماضي abett demiteshi yhon wude wuest gebet yimilwes nger weyy betam yimiyamer sera nwe berchilgn blila sera entbikishalien 3
  • @
    @tesfayberhanu5674العام الماضي ትላንትና ቢያመኝ ሸሹኝ አለኝታዬ ያልኳቸው
    እግዚአብሔር ይመስገን ዳንሁና አየኳቸው
    4
  • @
    @aneshamood6033العام الماضي ቢሰማ ቢሰማ የማትጠገቢ ዘፈንሸው የልቤን አገኝሸው በርቺ አንቺ ከዚህ በላይ ትሆኝለሸ እርግጠኛ ነኝ ድምፅ ብሎ ዝም በርቻ 1
  • @
    @user-qo4se9vd3bقبل 10 أشهر Gobeze nesh techiyalesh yena konjo wedjelshalew
  • @
    @ashenafigeremew5857العام الماضي Betam konjo new gen yerashen sera beseri new melew gena kewta amet yalemolawe keber makerbu balebetowan medefer new melew aleyas melka ❤❤❤❤
  • @
    @aneshamood6033العام الماضي ማሻአላህ በጣም የምወዳትን ዘፋኝ ዘፈን ሰለዘፈንሸ በጣም ደሰ ይላል መቼም ባልሳሳት እሷ መሰለሸኝ ነበር አይ ድምፅ ጎበዝ ትችይበታለሸ አይ ድምፅ አንደኝ ዘፈንሸው ሁሉም ተዋቶልሻል ትችይበታለሸ ይህን ዘፈን በሰማሁ ቁጥር እራሴን እሰታለሁ በጣም በጣም አመሰግንሻለሁ አሰገራሚ ድምፅ ነው በርቺ
  • @
    @nigstaradom8368العام الماضي እኔ ግን ዘፈን አልወድም ግን ድምጿ እዴት ደስ ይላል የኔ ቆጆ ጎበዝ ❤️❤️
  • @
    @user-uc9sq5du8kالعام الماضي ዋዉዉዉዉዉ የኔ ቆንጆ ሁለቱንም ቦነሰቻቸው
    እንዳቶፍሪ አደራ አስጠሊ እንዳቶኚ
    1
  • @
    @abdumustefa6237العام الماضي ምን አይነት የኩረጃ ዘመን ጎበዝ ነው የራስ የሚባልን ንገር የጠፋበት ዘመን ያቺስ ለውድድር ይቺስ ደግሞ ከባለሙዝቃ ባለበት በድርድር ነው አቆራጭ ብቻ ያሳፊራል በጣም!!!
  • @
    @mifatmohammed4095العام الماضي የኔዉድ ሙዝቃአ ድጊፉአያደለሁም ግን በርችእህቴ በትርፍዉዉዉዉድድድድ
  • @
    @bamlakbelew4970العام الماضي Ere gtm eyeseman gobez
    Anjeten asre new ejen adelem
    Meat gtm new eko mschiew
  • @
    @AbuRehmetالعام الماضي በያለም ጀምበሩ ስንደነቅ ይህች ደግሞ የበለጥ ድንቅና ምርጥ አድርጋ ተጫወተችው።
    ጆሮ የማይወጋ ለስለስ ያለና ምርጥ ፍምፅ አሪፍ እጅግ በጣም ምርጥ አድርገሽ ነው የተጫወትሽው በርቼ ነገ ትልቅ ደረጃ እንድምናገኝሽ እንደምናይሽ ተስፋ እናደርጋለን ተይተሽ የምትጠፊ እንዳትሆኚ።
    10
  • @
    @destakeremela3591العام الماضي የተለቀቀበት ቻነል መሠለኝ እይታ አለመኖሩ አንች ግን ወደር የለሽም በርች አንደኛ ነሽ❤ ።
  • @
    @alexigebeyawu7300العام الماضي ewnet betam nw yetemechegn musicawum lijituwam yene mirt
  • @
    @hananm1530العام الماضي Koy gin tarikun yemimesil kilp lemindi new mayseralet